EPS Constitution Law

Date posted: Saturday, June 9, 2018



የኢትዮጵያ ሕፃናት ሕክምና ማህበር መተዳደሪያ ደንብ
የበጎ አድራጎት ማህበር መተዳደሪያ ደንብ

 

አንቀጽ 1፡ መቋቋም

የኢትዮጵያ ሕፃናት ሕክምና ማህበር የተባሇ በጎ አዴራጎት ማህበር መስከረም 5 ቀን 1987 ዓ.ም ተቋቁሟሌ፡፡

አንቀጽ 2፡ ስያሜ

በዚህ መተዲዲሪያ ዯንብ የተቋቋመው የበጎ አዴራጎት ማህበር የኢትዮጵያ ሕፃናት ሕክምና ማህበር በሚሌ ስም የሚጠራ

ሲሆን ከዚህ በኋሊ የበጎ አዴራጏት ማህበር ተብል ይጠቀሳሌ፡፡

አንቀጽ 3፡ የማኅበሩ ዓርማ

የማህበሩ አርማ በአዋቂ ሁሇት እጆች መሀሌ በቀኝ እጁ የእሳት ነበሌባሌ ከፍ አዴርጎ ወዯሊይ ይዞ የቆመ ሕጻን ስዕሌ

የሚያመሇክት ሆኖ በስዕለ ዙሪያ “የኢትዮጵያ ሕጻናት ሕክምና ማሕበር“ የሚሌ በአማርኛ “Ethiopian Pediatrics

Society“ የሚሌ የእንግሉዝኛ ጽሁፍ ይኖረዋሌ፡፡ አስፈሊጊ ሆኖ ሲገኝም አርማው በማህበሩ ጠቅሊሊ ጉባዔ ውሳኔ ሉሻሻሌ

ወይም ሉቀየር ይችሊሌ፡፡

አንቀጽ 4፡ ዓሊማ

የበጎ አዴራጎት ማሕበሩ አሊማዎች የሚከተለት ናቸው፡፡

4.1.በሕፃናት ሕክምና ሊይ ስሌጠናዎችን ሇጤና ባሇሙያዎች መስጠት፤

4.2. በሕፃናት ሕክምናና ጤና ሊይ የምርምር ሥራዎችን መሥራትና መዯገፍ

4.3. በሕፃናት ጤና ሊይ ከሚሰሩ መንግስታዊ ከሆኑና ካሌሆኑ ዴርጅቶች ጋር አብሮ መስራት

4.4.የህጻናት ህክምና አሰጣጥ ጥራት ያሇውና የህክምና ስነ ምግባርን የተከተሇ እንዱሆን ዴጋፍና ምክር መስጠት

4.5. በህጻናት ህክምና ሊይ ያተኮሩ መረጃዎችን በማሰባሰብ ሕብረተሰቡ ተጠቃሚ እንዱሆን ሙያዊ ዴጋፍ ማዴረግ

4.6.በህጻናት ህክምና ስሌጠና ሊይ ከሚሰሩ ተቋማት ጋር አብሮ በመስራት የሕጻናትን ጤንነት መታዯግ፤

 

አንቀጽ 5፡ የበጀት ዓመት

የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የበጀት ዓመት እ.ኤ.አ ከጥር 1 ቀን እስከ ታህሳስ 31 ቀን ይሆናሌ፡፡

አንቀጽ 6፡ ትርጉም

6.1.“የበጎ አዴራጎት ማህበር” ማሇት በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት የተቋቋመው የበጎ አዴርጎት ማህበር ነው፡፡

6.2.“ኤጀንሲ” ማሇት በአዋጅ ቁጥር 621/2001 የተቋቋመው የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ነው፡፡

6.3.“ጠቅሊሊ ጉባኤ” ማሇት መስራች አባሊትንና በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሠረት ተቀባይነት ያገኙ ላልች አባሊትን ያቀፈ

የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የበሊይ አካሌ ነው፡፡

አንቀጽ 7፡ አባሊት

7.1.መስራች አባሊትንና በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሠረት በጠቅሊሊ ጉባኤ ውሣኔ ተቀባይነት ያገኙ አባሊትን ይይዛሌ፡፡

7.2.የሚከተለትን መመዘኛዎች የሚያሟሊ/የምታሟሊ ማንኛውም/ዋም ኢትዮጵያዊ ሰው መዯበኛ አባሌ መሆን

ይችሊሌ/ትችሊሇች

7.2.1. በበጎ አዴራጎት ማህበሩ አሊማና ግብ የሚያምን/የምታምን የህጻናት ሏኪም ሰፔሻሉስቶችና የሕጻናት

ጠቅሊሊ ሓኪሞች

7.2.2. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን የመተዲዯሪያ ዯንብ እንዱሁም በጠቅሊሊ ጉባኤው በየጊዜው የሚወጡ የሥነምርባር ዯንቦችን የሚቀበሌ /የምትቀበሌና ተግባራዊ የሚያዯርግ/የምታዯርግ

7.2.3. የአባሊት ጠቅሊሊ ጉባኤ በየጊዜው ስምምነት የሚያዯርግባቸውን ክፍያዎችና መዋጮዎች መክፈሌ

የሚችሌ/የምትችሌ

7.2.4. በህግ መብቱ/ቷ ያሌተገፈፈ / ያሌተገፈፈች፡፡

አንቀጽ 8፡ የአባሊት መብት

8.1.ሁለም አባሊት እኩሌ መብት አሊቸው፡፡

8.2.የበጎ አዴራጎት አባሌነት ሇወራሾችም ሆነ ሇላሊ ሰው የማይተሊሇፍ የግሌ መብት ነው፡፡

8.3.ማንኛውም የበጎ አዴራጎት ማህበሩ መዯበኛ አባሌ1-

8.3.1. ሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ ዓሊማና ተሌእኮዎች መሳካት የሚጠቅሙ ማናቸውንም አይነት ስራዎች የመስራት፣

8.3.2. የመምረጥ፣ የመመረጥና ስሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ እንቅስቃሴ ማንኛውንም መረጃ ጠይቆ የማግኘት

8.3.3. በጠቅሊሊ ጉባዔው ስበሰባ የመገኘት፣ ስሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ እንቅስቃሴ አስተያየትና ዴምጽ የመስጠት

እና

8.3.4. አባሌነቱ እንዱቋረጥ የመጨረሻ ውሳኔ ከመስጠቱ በፊት በስራ አመራር ቦርዴ የመሰማት መብት አሇው፡፡

 

አንቀጽ 9 ፡ የአባሊት ግዳታ

9.1.ማንኛውም/ዋም አባሌ የአባሌነት መዋጮን በወቅቱ የመክፈሌ፣

9.2.አንዴ አባሌ ከአባሌነት ከመሰናበቱ/ቷ በፊት የሚፈሇግበትን/የሚፈሇግባትን ዕዲ የመክፈሌ፣

9.3.ማንኛውም አባሌ የበጎ አዴራጎት ማህበሩን የመተዲዲሪያ ዯንብ፣ በጠቅሊሊ ጉባኤ የሚወጡ መመሪያዎችን የማክበር፣

9.4.ማንኛውም አባሌ የበጎ አዴራጎት ማህበሩን የመተዲዯሪያ ዯንብ ዓሊማና የገባቸውን/የገባችውን ግዳታዎች የማክበር፣

የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ንብረት የመንከባከብና የሚጠበቅበትን/ባትን አገሌግልት የመስጠት፣

9.5.በበጎ አዴራጎት ማህበሩ መዯበኛና አስቸኳይ ስብሰባዎች ሊይ የመገኘት ግዳታ አሇበት/አሇባት፡፡

አንቀጽ 10፡ የአባሊት መዋጮና ላልች ክፍያዎች

10.1. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ መዋጮና ላልች ክፍያዎች መጠንና የሚከፈለበትን ጊዜ በጠቅሊሊ ጉባኤው ይወሰናሌ፡፡

10.2. በጠቅሊሊ ጉባኤው በሚወሰነው የጊዜ ገዯብ የማይከፍሌ/የማትከፍሌ ሰው በጠቅሊሊ ጉባኤው ውሳኔ መሰረት መቀጮ

ይጣሌበታሌ/ይጣሌባታሌ፡፡

10.3. የአባሌነት መዋጮ ባሇመክፈለ/ሎ ምክንያት በጠቅሊሊ ጉባኤው የተጣሇበትን/የተጣሇባትን ቅጣት ያሌከፈሇ/ች አባሌ

ሊይ እዲውን/እዲዋን እስኪከፍሌ /እስከትከፍሌ ዴረስ ጠቅሊሊ ጉባኤው ዴምፅ የመስጠት ወይም ማንኛውንም ላሊ

መብት ሉያነሳ ይችሊሌ፡፡

አንቀጽ 11፡ አባሌነት ስሇሚቋረጥባቸው ሁኔታዎች

አንዴ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አባሌ አባሌነቱ/ቷ የሚቋረጠው፡-

11.1. በሞት ሲሇይ/በሞት ስትሇይ

11.2. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ክብርና ህሌውና በሚነካ ወይም በሚያናጋ ተግባር ሊይ መሳተፍን /ፏ በማስረጃ

ሲረጋገጥና ይህም በጠቅሊሊ ጉባኤው ሲወሰን፣

11.3. ሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ ዓሊማ መሣካት የሚዯረጉ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ተገቢውን ተሣትፎ ሇማዴረግ

ፍቃዯኛ ሳይሆን /ሳትሆን ሲቀር/ስትቀር እና ይኸው በጠቅሊሊ ጉባኤው ሲወሰን፣

11.4. መዋጮዉን ሇሦስት ተከታታይ አመታት ባሇመክፈለ/ሎ በጠቅሊሊ ጉባኤዉ ከአባሌነቱ/ቷ ሲሰናበት

/ስትሰናበት፡

11.5. ስሌጣን ባሇው ፍርዴ ቤት ችልታው/ዋን ወይም መብቱን/ዋን ወይም መብቱን /ቷን ሲነጠቅ/ስትነጠቅ

ወይመ ከአባሌነት ሲወገዴ/ስትወገዴ፣

11.6. ከበጎ አዴራጎት ማህበሩ አባሌነት በራሱ/ሷ ፍቃዴ ሇመሌቀቅ በጽሁፍ ሲጠይቅ/ስትጠይቅ ይሆናሌ፡፡

11.7. ከዚህ በሊይ በተገሇጸው መሠረት ወይም በላሊ አጥጋቢ ምክንያት ከአባሌነት እንዴሰናበቱ/እንዴትሰናበት

ጠቅሊሊ ጉባኤው ሲወስ

 

አንቀጽ 12፡ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አዯረጃጀት

12.1. የበጎ አዴራጎት ማሕበሩ ጠቅሊሊ ጉባኤ፣ የስራ አመራር ቦርዴ፣ ሥራ አስኪያጅ፣ ኦዱተር ፣ ሂሳብ ሹም፣ ገንዘብ ያዥና

ላልች አስፈሊጊ የሆኑ ሠራተኞች ይኖረዋሌ፡፡

12.2. የቦርዴ አባሌ የሆነ ማናቸውም ሰው በተጨማሪ ኦዱተር ወይም ሥራ አሰኪያጅ ሆኖ ሉሰራ አይችሌም፡፡

12.3. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ በሚከተሇው መሌኩ የተዋቀረ ነው፡-

የኢትዮጵያ ሕጻናት ህክምና ማህበር መዋቅር

  • የውስጥ ኦዲት ጉባኤ ጠቅላላ ጉባኤ
  • ዋና ስራ አስኪያጅ
  • ፕሮጀክት ኃላፊ
  • የስራ አመራር
  • ቦርድ
  • አስተዳደርና
  • ፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
  • ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  • ኃላፊ
  • የአማካሪ
  • ኮሚቴ
  • የሰው ሀብትና ጠቅላላ
  • አገልግሎት
  • ሒሳብ ሰራተኞች
  • ዋና ጸሀፊ
  • ጉባኤ
  • ረዳት የጽ/ቤት
  • ሀላፊ
  • ጉባኤ
  • ገንዘብ ያዥ

 

አንቀጽ 13፡ የጠቅሊሊ ጉባኤው ስሌጣንና ተግባር

13.1. ጠቅሊሊ ጉባኤው በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ አንቀጽ 5 ሊይ የተጠቀሱትን መዯበኛ አባሊት የሚያካትት ሆኖ በህግና በበጎ

አዴራጎት ማህበሩ መተዲዲሪያ ዯንብ መሠረት የሚከተለት ስሌጣንና ተግባራት ይኖሩታሌ፡-

13.1.1. ጠቅሊሊ ጉባኤው የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የበሊይ አካሌ ነው፣

13.1.2. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን መተዲዯሪያ ዯንብ ያወጣሌ፣ያሻሽሊሌ፣

13.1.3. በመተዲዯሪያ ዯንቡ መሠረት የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ኦዱተር ይመርጣሌ ያሰናብታሌ፣

13.1.4. የቦርዴ አባሊትን፣ የጉባኤውን ሰብሳቢ፣ ምክትሌ ሰብሳቢ እና ፀሏፊ ይሾማሌ ይሽራሌ፣

13.1.5. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ዋና መስሪያ ቤት የመሇወጥና ቅርንጫፎች የመክፈት የመጨረሻ ውሳኔ ያሳሌፋሌ፣

13.1.6. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ መፍረስና ንብረት ማጣራት ሊይ ይወስናሌ

13.1.7. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ዓመታዊ የስራ ክንውን ሪፖርት ፣ የሂሳብ መግሇጫ፣ የኦዱት ሪፖርትና ዓመታዊ

በጀት ያፀዴቃሌ፣

13.1.8. ዓመታዊ የስራ መርሃ ግብሩን በመመርመር እቅዴና በጀት ያፀዴቃሌ

13.1.9. በበጎ አዴራጎት ማህበሩ የፖሉሲና የስትራቴጂ ጉዲዮች ሊይ ይወስናሌ፣

13.1.10. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አባሌ ሇመሆን በቀረበው ጥያቄ ሊይ ውሳኔ ይሰጣሌ፣

13.1.11. በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ አንቀፅ 10 በተገሇፀው መሠረት ግዳታውን ያሌተወጣ አባሌን ጉዲይ መርምሮ

ከአባሌነት እንዱሰረዝ ይወሰናሌ፣

13.1.12. የአባሊት መዋጮ ላልች ክፍያዎችንና የቅጣት መጠን ሊይ ይወስናሌ፣

13.1.13. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ሂሳብ በውጭ ኦዱተር እንዱመረመር ያዯርጋሌ፣

13.1.14. የጠቅሊሊ ጉባዔውን የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት ዯንብ ያወጣሌ፣

13.1.15. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ከላልች የበጎ አዴራጎት ዴርጅቶች እና ማህበራት ጋር ህብረት እንዱፈጥር ወይም

እንዱዋሃዴ ወይም የመክፈሌ ወይም የመሇወጥ የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡

13.1.16. በበጎ አዴራጎት ማህበሩ ላልች አካሊት ስሌጣንና ተግባራት ስር በማይወዴቁ የበጎ አዴራጎት ማህበሩን

በሚመሇከቱ ጉዲዮች ሊይ ይወስናሌ፡፡

13.2. በጠቅሊሊ ጉባዔው አስፈሊጊ ሆኖ ሲያገኘው በዚህ አንቀጽ ንዐስ-አንቀጽ 1 (ሠ)፣(በ)፣(ቸ) እና (ኀ) መሰረት

የተሰጡትን ስሌጣንና ተግባራት ሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ አመራር አካሊት ወይም ሇሚያቋቁመው ቋሚ ወይም ጊዜያዊ

ኮሚቴ በውክሌና ማስተሊሇፍ ይችሊሌ፡፡

13.3. ጠቅሊሊ ጉባኤው ጉዲዩ በሚመሇከታቸው ህግጋት ጋር ግጭት ከላሇው በስተቀር በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ ትርጉም ሊይ

የመጨረሻ ውሳኔ ይሰጣሌ፡፡

አንቀጽ 14፡ የጠቅሊሊ ጉባዔ ዴምጽ አሰጣጥ

14.1. ማንኛውም አባሌ በጠቅሊሊ ጉባኤው ስብሰባ ሊይ ተገኝቶ/ታ ዴምፅ በሚሰጥበት ጉዲይ ሊይ የሚሰጠው/የምትሰጠው

ዴምጽ አንዴ ብቻ ይሆናሌ፡፡

14.2. ማንኛውም የበጎ አዴራጎት ማህበር አባሊት እኩሌ ዴምጽ አሊቸው፡፡

 

14.3. ጠቅሊሊ ጉባኤው በግሌጽ ካሌፈቀዯ በስተቀር ማንኛውም አባሌ በስብሰባ ሊይ እራሱ/ሷ ተገኝቶ/ታ ዴምጽ መስጠት

ይኖርበታሌ/ ይኖርባታሌ፡፡

14.4. የዴምጽ አሰጣጡ ሥነ-ሥርዓት ፍትሀዊ ነፃና ግሌጽ በሆነ መንገዴ ተፈፃሚ ይሆናሌ፡፡

14.5. ከቅሊሊው ጉባኤ የተሇየ ሃሣብ ያሇው/ያሊት የበጎ አዴራጎት ማህበር አባሌ የሌዩነት ሀሣቡን /ቧን በቃሇ ጉባኤው ሊይ

ሇይቶ ማስፈር ይችሊሌ/ትችሊሇች፡፡

14.6. ማንኛውም መዯበኛ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አባሌ በጠቅሊሊ ጉባኤውን የተሊሇፈዉ ውሣኔ የሃገሪቱን ህግጋት ወይም

የበጎ አዴራጎት ማህበሩን መተዲዯሪያ ዯንብ ይጥሳሌ ብል/ሊ ሲያምን/ስታምን ሇኤጀንሲው ሉያመሇክት/ሌታመሇክት

ይችሊሌ/ትችሊሇች፡፡

አንቀጽ 15፡ የጠቅሊሊ ጉባኤው አመራር አካሊት ስሌጣንና ተግባራት

ጠቅሊሊ ጉባኤዉ ሰብሳቢ፣ ምክትሌ ሰብሳቢ እና ፀሏፊ የሚኖረው ሲሆን ስሌጣንና ተግባራቸውም የሚከተሇው ነው፣

15.1. የጠቅሊሊ ጉባኤ ሰብሳቢ፣

15.1.1. የጉባኤውን ስብሰባ በሉቀመንበርነት ይመራሌ/ትመራሇች፣

15.1.2. ጠቅሊሊ ጉባኤዉ የሚያወጣቸውን ዯንቦችና የሚሰጣቸውን ውሣኔዎች በትክክሌ ስራ ሊይ መዋሊቸውን

ሇመከታተሌ ሰነድችን የስራ አመራር ቦርዴ እንዱረከብ ያዯርጋሌ፡፡

15.1.3. ጉባኤው ያጸዯቃቸው ዓመታዊ የሥራ ክንውን ፣ የሥራና የኦዱት ሪፖርተርቶችና የሂሳብ መግሇጫ

ሇሚመሇከታቸው መንግሥታዊ አካሊት እና እንዯአስፈሊጊነቱ ሇተጠቃሚዎችና ሇሇጋሾች እንዱዯርሱ

በሰነዴነት በስራ አመራር ቦርዴ መያዛቸውን ያረጋግጣሌ፣

15.1.4. ሇጉባኤው የሚቀርቡ ጉዲዮችን ቅዯም ተከተሌ በማውጣት ሇውይይት እንዴቀርቡ ሇፀሏፊው/ዋ በአጀንዲነት

ያስይዛሌ/ታስይዛሇች

15.2. ምክትሌ ሰብሳቢ

15.2.1. ሰብሳቢው/ዋ በማይኖረርበት/በማትኖርበት ጊዜ ተክቶ/ታ ይሠራሌ/ትሠራሇች

15.2.2. በሰብሳቢው/ዋ ወይም በጠቅሊሊ ጉባኤው የሚሰጡትን ላልች ስራዎች ያከናውናሌ/ታከናውናሇች

15.3.ፀሏፊ

15.3.1. ከሰብሳቢው/ዋ ጋር በመሆን ሇጉባኤው አጀንዲዎችን ያዘጋጃሌ /ታዘጋጃሇች፣

15.3.2. የጉባኤውን ስብሰባ ቃሇ ጉባኤ ይይዛሌ/ትይዛሇች

 

አንቀጽ 16፡ የጠቅሊሊ ጉባኤው ስብሰባ

16.1. የጠቅሊሊ ጉባኤው መዯበኛ ስብሰባ ቢያንስ በዓመት አንዴ ጊዜ በጠቅሊሊ ጉባኤው ሉቀመንበር ጠሪነት የሚካሄዴ

ሆኖ የበጀት ዓመቱ ከተዘጋ በኋሊ ባለት 30 ቀናት ውስጥ መካሄዴ ይኖርበታሌ፡፡

 

16.2. በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 1 መሠረት ሉቀመንበሩ በ 3ዏ ቀናት ውስጥ ስብሰባ ያሌተጠራ እንዯሆን ኤጀንሲው

በአንዴ ወይም ከዚያ በሊይ በሆኑ አባሊት ጠያቂነት በሉቀመንበሩ አማካኝነት ወይም በራሱ የጠቅሊሊ ጉባኤውን

ስብሰባ ሉጠራ ይችሊሌ፡፡

16.3. የጠቅሊሊ ጉባኤው ስብሰባ የተጠራው በዚህ አንቀጽ ንዐስ አንቀጽ 2 መሰረት ከሆነ ኤጀንሲው የጠቅሊሊ ጉባኤ

ሉቀመንበር የሚሆን/የምትሆን ሰው ሇምርጫ ሉያቀርብ ይችሊሌ፡፡

16.4. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አስቸኳይ ስብሰባ በማናቸውም ጊዜ በቦርዴ ሰብባቢ ወይም ከማህበሩ 10 ከመቶ የሚሆኑት

በሚጠይቁበት ጊዜ ሉካሄዴ ይችሊሌ፡፡

16.5. ሇጠቅሊሊ ጉባኤው መዯበኛ ስብስባ አስራ አምስት የስራ ቀናት ሇአስቸኳይ ስብሰባ ዯግሞ ከአምስት የስራ ቀናት

ባሌበሇጠ ጊዜ በፊት አባሊት የስብሰባው ዝርዝር ጉዲይ፣ ቦታውን ፣ ቀኑን፣ እንዱያውቁት ይዯረጋሌ፡፡

16.6. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ አባሊት ከግማሽ በሊይ ከተገኙ ምሌዓተ ጉባኤ ይሆናሌ፡፡

16.7. በዚህ በሊይ በንዐስ አንቀፅ 6 የተዯነገገው እነዲሇ ሆኖ ምሌዓተ ጉባኤው ሇሁሇት ተከታታይ ስብሰባዎች

ካሌተሟሊ የጠቅሊሊ ጉባኤው ሰብሳቢ የሚቀጥሇው ስብሰባ በተገኙት አባሊት እንዱካሄዴ ያዯርጋሌ/ታዯርጋሇች ፡፡

16.8. በጠቅሊሊ ጉባኤው መዯበኛ ስብሰባ ሊይ የተሇያዩ ጉዲዮች እነዯየሁኔታቸው በአጀንዲነት ተይዘው ሇውይይት

ይቀርባለ ፣ ማንኛውም ጉዲይ በአጀንዲነት እንዱያዝሇት የሚፈሌግ አባሌ ጠቅሊሊ ጉባኤ ከመሰበሰቡ ቢያንስ

ከአንዴ ሳምንት በፊት ሇጉባኤው ፀሏፊ/ምክትሌ ሰብሳቢ/ኘሬዘዲንት /የጠቅሊሊ ጉባኤ ሰብሳቢ/በጽሁፍ ይህንኑ

ማስታወቅ ይኖርበታሌ /ይኖርባታሌ፡፡

አንቀጽ 17፡ የምርጫና የውሣኔ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓት

17.1. በጎ አዴራጎት ማህበሩ የሚመራው በአባሊት ሙለ ተሳትፎ በተመረጡ ሰዎች ይሆናሌ፣

17.2. ጉባኤው ምርጫ ሲያዯርግ ምሌዓተ ጉባኤው እነዯተሟሊ የአስመራጭ ኮሚቴ አባሊት ተመርጠው ምርጫው

እንዱካሄዴያዯርጋለ፣

17.3. አስመራጭ ኮሚቴው ከሁለ አስቀዴሞ የምርጫ መመዘኛዎች በጉባዔው እንዱወሰኑ አዴርጎ ምርጫውን

ያስፈጽማሌ፣

17.4. ጠቅሊሊ ጉባኤው የአገሌግልት ዘመናቸውን ያጠናቀቁ ወይም የተሻሩ ወይም በተሇየዩ ምክንያቶች የተጓዯለ የስራ

አመራር አባሊትን ሇመተካት እንዯአስፈሊጊነቱ የአሰመራጭ ኮሚቴ ያቋቁማሌ ፣

17.5. የምርጫ ዘመናቸውን ያጠናቀቁ ተመራጮች በዴጋሚ እንዱያገሇግለ ከተፈሇገ በጥቆማ ሇውዴዴር ቀርበው

በዴምጽ ብሌጫ መመረጥ ይኖርባቸዋሌ፣ ሆኖም ሇ3ኛ ጊዜ ሇመመረጥ ቢያንስ ሇአንዴ የምርጫ ዘመን (2 ዓመት)

ማረፍ ይኖርባቸዋሌ፡፡

17.6. የጠቅሊሊ ጉባኤው ውሳኔዎች በዴምፅ ብሌጫ ያሌፋለ ፣ ዴምጽ እኩሌ ሲሆን ሉቀመንበሩ ወሳኝ ዴምጽ

ይኖረዋሌ፡፡

17.7. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የስብሰባ ሥነ-ሥርዓት በማናቸውም ጊዜ ቢሆን የዱሞክራሲ መርሆችን የተከተሇ መሆን

አሇበት፣

17.8. የአስመራጭ ኮሚቴ አባሊት እራሳቸውን ሇኮሚቴ ምርጫ በዕጩነት ማቅረብ አይችለም፡፡ ሆኖም ግን የጠቅሊሊ

ጉባኤው ካመነበት ከአስመራጭ ኮሚቴነት በማንሳት በእጩነት ሉያቀርባቸው ይችሊሌ፡፡

17.9. አስመራጭ ኮሚቴው አዱሶቹ ተመራጮች 30 ቀናት ባሌበሇጠ ጊዜ ውስጥ ስራቸውን ተረክበው እንዱሰሩ

የማዴረግ ኃሊፊነት አሇበት፣

 

17.10. የቀዴሞ ተመራጮች በምርጫ ከተሰናበቱ ዕሇት ጀምሮ ከጠቅሊሊ ጉባኤ ውሣኔ ውጪ ከርክክብ በስተቀር

ስራውን ማንቀሳቀስ አይችለም፣

17.11. በጠቅሊሊ ጉባኤው አጀንዲ ሊይ ቀርበው ያሌጸዯቁና ያሌሰፈሩ ጉዲዮችን በተመሇከተ የተሰጡ ውሳኔዎች

ተፈጻሚነት አይኖራቸውም

አንቀጽ 18፡ የስራ አመርረ ቦርዴ ስሌጣንና ተግባር

የስራ አመራር ቦርዴ ተጠሪነቱ ሇጠቅሊሊ ጉባኤው ሆኖ የሚከተለት ስሌጣንና ተግባራት ይኖሩታሌ፡፡

18.1. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ስራ አስኪያጅ ይሾማሌ ይሽራሌ፣ዯመወዙንና ላልች ጥቅማ ጥቅሞችን ይወስናሌ፡፡

18.2. በጠቅሊሊ ጉባዔ የሚሰጡ ውሳኔዎችንና የሚወጡ እቅድችን በስራ አስኪያጁ ተግባራዊ መዯረጋቸውን

ይቆጣጠራሌ ይከታተሊሌ፣

18.3. የበጎ አዴራጎት ማሕበሩን ፖሉሲ ሇማውጣት ወይም ሇማሻሻሌ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ስራ አስፈጻሚ አካሌ

የሚያቀርባቸውን ሓሳቦች ተቀብልና አስፈሊጊም ሲሆን የራሱን አስተያየት ጨምሮ ውሳኔ እንዱሰጥባቸው

ሇጉባኤው ያቀርባሌ፡፡

18.4. በገንዘብ ወይም በማቴሪያሌ ሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ ፕሮግራም ማስፈጸሚያ የሚሆኑ ገቢዎች መኖራቸውን

ያረጋግጣሌ፣ ዴጋፍ የሚገኝበትንም መንገዴ ይቀይሳሌ፣

18.5. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች አስፈሊጊ በሆኑ አካባቢዎች እንዯ አስፈሊጊነቱ ሇጠቅሊሊ ጉባኤ አቅርቦ ያስወስናሌ፣

18.6. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የስራ አስፈጻሚ አካሊት የሚቀርቡ የስራ አፈጻጸም ሪፖርቶችን መርምሮ ከአስተያየት ጋር

ሇጠቅሊሊ ጉባኤ ያቀርባሌ፣

18.7. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ሰራተኞች የሚቀጠሩበትንና የሚተዲዯሩበትን ዯንብ ያወጣሌ፣

18.8. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የአጭር፣ የመካከሇኛ የረጅም ጊዜ እቅዴና በጀት ሊይ በመምከር ሇጠቅሊሊ ጉባኤ ሇውሳኔ

ያቀርባሌ፣

18.9. የሰራተኞች መተዲዯሪያ ዯንብ ያወጣሌ፣

18.10. የቦርደን የስብሰባ ሥነ ሥርዓት ዯንብ ይወጣሌ፣

18.11. አስቸኳይ የጠቅሊሊ ጉባኤ ስብሰባ የሚጠራበት ምክንያት ሲያጋጥም ጥሪ እንዱዯረግ ይወስናሌ፡፡

አንቀጽ 19. የሥራ አመራር ቦርዴ አባሊት

19.1. የስራ አመራር ቦርዴ 7 አባሊት ይኖሩታሌ፡፡

19.2. ቦርደ ሰብሳቢውንና ምክትሌ ሰብሳቢውን ይመርጣሌ፡፡

19.3. የበጎ አዴራጎት ማሕበሩ ስራ አስኪያጅ ዴምጽ የመስጠት መብት ሳይኖረው የቦርደ ጸሀፊ ሆኖ ይሰራሌ፡፡

19.4. ሰብሳቢው/ዋ፡-

19.4.1. የቦርደን ስብሰባ በሉቀመንበርነት ይመራሌ፡፡

19.4.2. ቦርደ በስብሰባ ያሳሇፋቸውን ውሳኔዎች ሇጠቅሊሊ ጉባዔው ያቀርባሌ፡፡

19.4.3. ቦርደ የሚያወጣቸውን የበጎ አዴራጎት ማሕበሩን ፖሉሲዎች ስትራቴጂዎችና መመሪያዎች ሇጠቅሊሊው

ጉባኤ አቅርቦ ያጸዴቃሌ፡፡

19.4.4. ሇጠቅሊሊ ጉባኤውና ሇቦርደ ከተሰጠው ስሌጣን አንጻር ተጠሪነቱ ሇጉባኤውና ሇቦርደ ይሆናሌ፡፡

19.4.5. ጠቅሊሊ ጉባኤውና ቦርደ የሚያሳሌፏቸው ውሳኔዎች ተግባራዊ እንዱሆኑ ሇስራ አስኪያጁ ትዕዛዝ

ያስተሊሌፋሌ

19.4.6. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ጽ/ቤት የስራ አፈጻጸም በቅርብ ይከታተሊሌ፡፡

19.4.7. ጉባኤው ያጸዯቀውን የስራ አፈጻጸምና የኦዱት ሪፖርት ሇሚመሇከታቸው አካሊት እንዱሌክ ሇስራ አስኪያጁ

ትዕዛዝ ያስተሊሌፋሌ፡፡

 

19.4.8. ከኦዱት ሪፖርት ውጪ ያለትን ዓመታዊ ሪፖርቶች በጉባኤው መዯበኛ ስብሰባ ያቀርባሌ፡፡

19.5. ምክትሌ ሰብሳቢ

19.5.1. ሰብሳቢው በላሇ ጊዜ ሰብሳቢውን ተክቶ ይሰራሌ፡፡

19.5.2. በሰብሳቢው ወይም በጠቅሊሊ ጉባኤው የሚሰጠውን ተጨማሪ ስራ ያከናውናሌ፡፡

19.6. ፀሏፊ

19.6.1. ተጠሪነቱ ሇቦርደ ነው ፣

19.6.2. የቦርደን የስብሰባ አጀንዲዎች ከሰብሳቢው ጋር በመነጋገር የዘጋጃሌ፣

19.6.3. የቦርደን ስብሰባ ቃሇ ጉባኤ ይይዛሌ፣

19.6.4. የቦርደን ጽ/ቤት መዛግብትና ሠነዴ ይጠብቃሌ፡፡

19.7. ላልች

የስራ አመራር ቦርዴ በተጨማሪ የአባሊት ጉዲዮች ሏሊፊ፣ የሳይንቲፊክ ፕሮግራም ሏሊፊና ላልች ሁሇት አባሊት

ይኖሩታሌ፡፡ የስራ ሀሊፊነታቸው በላልች የውስጥ መመሪያዎች ይገሇጻሌ፡፡

አንቀጽ 20፡ የሥራ አመራር ቦርዴ ስብሰባ፣ የዴምጽ አሰጣጥ ሥነ-ሥርዓትና የቦርዴ አባሊት

የአገሌግልት ዘመን

20.1. የቦርደ መዯበኛ ስብሰባ በየወሩ የሚከናወን ሆኖ አስቸኳይ ስብሰባ የሚያስፈሌግበት ምክንያት ሲኖር ሌዩ ስብሰባ

ሉያዯርግ ይችሊሌ፣

20.2. አስቸኳይ ስብሰባ በቦርዴ ሰብሳቢ ወይም በበጎ አዴራጏት ማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ሉጠራ ይችሊሌ፣

20.3. ከቦርደ አባሊት ውስጥ ከግማሽ በሊይ ከተገኙ ምሌዓተ ጉባኤው እንዴተሟሊ ይቆጠራሌ፡፡ ምሌዏተ ጉባኤው ካሌተሟሊ

ዴጋሚ ሇስብሰባ ጥሪ ይዯረጋሌ፡፡በዴጋሚ በተዯረገው ጥሪ ምሌዓተ ካሌተሟሊ ዴጋሚ ሇስብሰባ ጥሪ ያዯርጋሌ፡፡

በዴጋሚ በተዯረገው ጥሪ ምሌዓተ ጉባኤ ካሌተሟሊ በተገኘው አባሊት ስብሰባ ሉካሄዴ ይችሊሌ፡፡

20.4. ውሣኔዎች በዴምጽ ብሌጫ ይተሊሇፋለ፣ ዴምጽ እኩሌ በሚከፈሌበት ጊዜ ሰብሳቢው የዯገፈው ሃሣብ ይፀናሌ፣

20.5. የቦርዴ አባሊት የአገሌግልት ዘመን ሁሇት ዓመት ይሆናሌ፤ ሆኖም አንዴ የቦርዴ አባሌ ሇሶስተኛ ጊዜ ከመመረጡ በፊት

አንዴ የምርጫ ዘመን (ሁሇት ዓመት) ማረፍ ይኖርበታሌ፡፡

20.6. የቦርዴ አባሊት ያሇዯመወዝ ያገሇግሊለ፤ ሆኖም ሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ ስራ ሇሚወጡት ወጪዎች ማካካሻ ይከፈሊሌ፡፡

አንቀጽ 21፡ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ሥራ አስኪያጅ ተግባርና ኃሊፊነት

የበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ስራ አስኪያጅ ተጠሪነቱ ሇቦርዴ ሆኖ የሚከተለትን ሥሌጣንና ተግባሮች ይኖሩታሌ፡፡

21.1 በማናቸውም አካሌ ዘንዴ የበጎ አዴራጏት ማኀበሩን ይወክሊሌ፣ የበጎ አዴራጎት ማኀበሩን ሥራ በተመሇከተ

ማናቸውንም ጉዲዮች ይፈጽማሌ፣ ውክሌና ይሰጣሌ፣ በበጎ አዴራጎት ማህበሩ ስም የዯብዲቤ ሌውውጦችን ያዯርጋሌ

ውሌ ይዋዋሊሌ፡፡

21.2 በበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ስም የሚከፈተውን የባንክ ሂሣብ እና ቼክ ወይም ሏዋሊ ከፋይናንስ ኃሊፊ ጋር በጣምራ ፊርማ

ያንቀሳቅሳሌ፣

21.3 በጠቅሊሊው ጉባኤና በቦርዴ የሚተሊሇፉ ውሣኔዎችን ተግባራዊ ያዯርጋሌ፣

21.4 የበጎ አዴራጎት ማኀበሩን የየሶስት ወር እና ዓመታዊ የሥራና የፋይናንስ ሪፖርቶች እያዘጋጀ(በየሶስት ወሩ እና

በየዓመቱ) ሇቦርዴ ያቀርባሌ፣

21.5 የበጎ አዴራጎት ማኀበሩን ፖሉሲ በማውጣትና የበጀት እና የሥራ እቅዴ በማዘጋጀት ሇቦርደ ያቀርባሌ፣

 

21.6 በመተዲዯሪያ ዯንቡ መሠረት ሇበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ገቢ የሚገኝበትን ዘዳ ይቀይሳሌ፣ የበጎ አዴራጎት ማህበሩን

ዓሊማ ከግብ ሉያዯርሱ የሚችለ ስሌቶችን በመቀየስ ያስፈፀማሌ፣

21.7 የበጎ አዴራጎት ማህበሩን የፋይናንስ እንቅስቃሴ መረጃዎችንና መግሇጫዎች በዝርዝር ሇቦርደ በየወሩ ያቀርባሌ

21.8 ቦርዴ በሚያዋጣው የአስተዲዲር ዯንብ መሠረት ሠራተኞችን ይቀጥራሌ፣ያሰናብታሌ፣ ዯመወዛቸውንና አበሊቸውን

ይወስናሌ፣

21.9 ፋይናንስ ኃሊፊው እና ከገንዘብ ያዡ የሥራ ኃሊፊነቶች ውጭ ያለትን የሥራ ዴሌዴልች በማዘጋጀት ሇቦርዴ ያቀርባሌ፣

21.10 ፋይናንስ ኃሊፊንና ገንዘብ ያዥን ጨምሮ ፣ በስሩ የሚገኙትን ሠራተኞች እያስተባበረ፣ እየተከታተሇና እየተቆጣጠረ

የበጎ አዴራጎት ማሕበሩን የዕሇት ተዕሇት የሥራ እንቀስቃሴ ይመራሌ፣

21.11 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩን የሥራ አንቅስቃሴ በተመሇከተ ላልች የማኔጅመንት ውሣኔዎችን ይሰጣሌ፣

21.12 ሥራ አስኪያጅ የበጎ አዴራጎት ማኅበሩ አባሌ ከሆነ ሏሳቡን ሇማጽዯቅ ወይም በኃሊፊነቱ የተከናወነውን ሇማጽዯቅ

በሚዯረገው ጠቅሊሊ ጉባኤ ዴምጽ የመስጠት መብት አይኖረውም፣

21.13 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩ መተዲዯሪያ ዯንብ ወይም የጠቅሊሊ ጉባኤ ውሣኔን በማይቃረን ሁኔታ ከቦርዴ የሚሰጡትን

ላልች ተግባራት ያከናውናሌ፡፡

አንቀጽ 22፡ የበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ፋይናንስ ኃሊፊ ተግባርና ኃሊፊነት

ፋይናንስ ኃሊፊ ተጠሪነቱ ሇበጎ አዴራጎት ማኅበሩ ሥራ አስኪያጅ ሆኖ የሚከተለት ተግባራትና ኃሊፊነቶች ይኖሩታሌ፣

22.1 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩን ገቢና ወጪ ሂሳብ ይቆጣጠራሌ፣ በትክክሌ እንዱመዘገብና እንዱያዝ ያዯርጋሌ፣

22.2 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩ ሂሣብ የሚንቀሳቀሰው በታወቀ የሂሣብ አሠራር ዯንብ መሠረት መሆኑን ይቆጣጠራሌ፣

22.3 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩን የባንክ ሂሳብና ቼክ ወይም ሏዋሊ ከሥራ አስኪያጅ ጋር በጣምራ ፊርማ ያንቀሳቅሳሌ፣

22.4 የበጎ አዴራጎት ማኅበሩን የሂሳብ መዛግብት እና የተሇያዩ ሰነድች በጥንቃቄ እንዱያዙ ያዯርጋሌ፣

22.5 የሂሳብ መዝገብ፣ ገቢ እና ወጪ፣ ሀብት እና ዕዲን ያካተተ ሰነዴ ያዘጋጃሌ፣

22.6 የበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ገቢ በሚያስገኙ ሥራዎች ሊይ በሚሠማራበት ጊዜ ሇዚሁ ሥራ የሚውለ የተሇየዩ የሂሣብ

መዛግብት እንዱያዙ ያዯርጋሌ፡፡

22.7 የፋይናንስ ማኑዋሌ ያዘጋጃሌ፡፡

አንቀጽ 23፡ የበጎ አዴራጎት ማኀበሩ ገንዘብ ያዥ ተግባርና ኃሊፊነት

ገንዘብ ያዥ ተጠሪነቱ ሇበጎ አዴራጎት ማኅበሩ ፋይናንስ ኃሊፊ ሆኖ የሚከተለት ተግባርና ኃሊፊነቶች ይኖሩታሌ፡

23.1 የበጎ አዴራጎት ማኀበሩን ገቢዎች በህጋዊ ዯረሰኝ ይሰበስባሌ፣

23.2 የተሰብሳቢውን ገንዘብ አገር ውስጥ በሚገኝ ባንክ ገቢ ያዯርጋሌ፣ ገቢ የዯረገበትን ዯረሰኝ በጥንቃቄ ያስቀምጣሌ፣

23.3 ሇስራ ማሰኬጃና ሇማህበሩ ጥቃቅን ወጪዎች የሚሆን ብር 1000(አንዴ ሺህ ) ያሌበሇጠ መጠባበቂያ ገንዘብ

ይይዛሌ፣

23.4 ከሒሳብ ሹሙ ጋር የወጪና የገቢ ሒሳብ በየወሩ ያመሳክራሌ፤

 

23.5 የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ቼክ ይይዛሌ፣

23.6 በጣምራ ፊርማ(በሒሳብ ሹሙ እና በስራ አስኪያጁ) ሲታዘዝ ወጪ ያዯርጋሌ፡፡

አንቀጽ 24፡ የኦዱተር ኃሊፊነትና ተግባር

24.1. የበጎ አዴራጎት ማኅበሩ ኦዱተር የበጎ አዴራጎት ማኅበሩ ስራ አስኪያጅ ወይም የቦርዴ አባሌ ሉሆን አይችሌም፡፡

24.2. ኦዱተሩ ተጠሪነቱ ሇጠቅሊሊ ጉባኤው ሆኖ፤ የሚከተለት ስሌጣንና ተግባሮች ይኖሩታሌ፡-

24.2.1. የበጎ አዴራጎት ማህበሩን የገንዘብና የንብረት አስተዲዯር ትክክሇኛነት ይቆጣጠራሌ፣

24.2.2. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የስራ እንቅስቃሴ በዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ መሰረት መካሄደን ያረጋግጣሌ፡፡

24.2.3. በኢትዮጵያ ተቀባይነት ባገኙ መመዘኛዎች መሰረት አመታዊ የኦዱት ሪፖርት አዘጋጅቶ ሇጠቅሊሊ ጉባኤው

ያቀርባሌ፡፡

አንቀጽ 25፡ የበጎ አዴራጎት ማህበሩ የገቢ ምንጭ

የበጎ አዴራጎት ማህበሩ ዋና የገቢ ምንጭ የአባሊት መዋጮ ሲሆን በጠቅሊሊ ጉባኤው ውሳኔ ከሕዝባዊ መዋጮ ከገቢ

ማስገኛ ስራዎችና ከእርዲታ ሰጪዎች የሚገኝ ገንዘብ ወይም ንብረት በገቢ ምንጭነት ሉወሰዴ ይችሊሌ፡፡

አንቀጽ 26፡ የቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ተግባርና ኃሊፊነት

26.1. የበጎ አዴራጎት ማህበሩ በየክሌለ ቅርንጫፍ ጽ/ ቤቶች ይኖሩታሌ፡፡

26.2. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ሇጠቅሊሊ ጉባዔው በተመረጠ አንዴ አባሌ የሚመራ ይሆናሌ፡፡

26.3. የቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተወካይ ተጠሪነቱ ሇማህበሩ ስራ አስኪያጅ ይሆናሌ፡፡

26.4. እንዯስራው እንዯአስፈሊጊነቱ እየታየ ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ተገቢው የሰው ኃይሌ ይኖረዋሌ፡፡

26.5. ቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ ከማህበሩ ዋና ጽ/ቤት በሚሰጠው መመሪያ መሰረት ስራዎችን ያከናውናሌ፣ ያስተባብራሌ፣ ስሇ

ስራው አፈጻጸምም ሪፖርት ያቀርባሌ፡፡

አንቀጽ 27፡ የአማካሪ ኮሚቴ

27.1 ተጠሪነቱ ሇስራ አመራር ቦርዴ ይሆናሌ፡፡

27.2 የአማካሪ ኮሚቴ አባሊት ብዛት 16 ይሆናሌ፡፡ (ሰባቱ የስራ አመራር ቦርዴ አባሊት ይሆናለ

27.3 የአማካሪ ካውንስለ የሚከተለትን አባሊት ያካትታሌ፡፡

27.3.1 በስራ አመራር ቦርዴ የሚመረጡ የሕብረተሰብ እዴገትና አዯረጃጀት ባሇሙያ፣ የስነ ሌቦና ሳይንስ፣ የአእምሮ

ህክምና ባሇሙያ፣ የህግ ባሇሙያ

27.3.2 ቀዯም ሲሌ በማህበሩ በስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሌ በመሆን ካገሇገለት መሀሌ የስራ አመራር ቦርዴ

የሚመርጣቸው

 

አንቀጽ 28፡ የአማካሪ ኮሚቴ ተግባርና ኃሊፊነት

28.1. በማህበሩ አባሊትና በስራ አመራር ቦርዴ መካከሌ የግንኙነት ዴሌዴይ ሆኖ ያገሇግሊሌ፡፡

28.2. በራሱ አነሳሽነት ወይም ጥሪ ሲቀርብሇት ምክርና የፖሉሲ እገዛ በስራ አመራር ቦርዴ በኩሌ ሇማህበሩ ያዯርጋሌ፡፡

28.3. የስራ አመራር ቦርዴ በሚያዯርግሇት ጥሪ መሰረት ቢያንስ በአመት ሁሇት ጊዜ ስብሰባ ያዯርጋሌ፡፡

አንቀጽ 29፡ የበጎ አዴራጎት ማሕበሩን መተዲዯሪያ ዯንብ ስሇማሻሻሌ

29.1. የዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ የማሻሻያ ሓሳብ ከጠቅሊሊ ጉባኤው አባሊት ¼ ኛ ባሊነሱ አባሊት ጠያቂነት በስብሰባ

ይያዛሌ፡፡

29.2. የዚህ መተዲዯሪያ ዯንብ የማሻሻያ ሃሳብ በጠቅሊሊ ጉባኤ መዯበኛ ስብሰባ የሚወሰን ሆኖ የማሻሻያ ጥያቄው ሇጠቅሊሊ

ጉባኤው ሰብሳቢ ፣ጸሃፊ ወይም ዲይሬክተር የጉባኤው ጥሪ ከመሰራጨቱ በፊት መቅረብ ይኖርበታሌ፡፡

29.3. የመተዲዯሪያ ዯንቡ የሚሻሻሇው የማሻሻያ ሃሳቡ ከግማሽ በሊይ አባሊት በተገኙበት የጠቅሊሊ ጉባዔው ስብሰባ 3/4ኛ

ዴምጽ ሲያገኝ ነው፡፡

29.4. የመተዲዯሪያ ዯንቡ እንዱሻሻሌ የተሊሇፈውን ውሳኔ ኤጀንሲው ያሊጸዯቀው እንዯሆነ ባሌጸዯቀበት ጉዲይ ሊይ የሚወያይ

ስብሰባ ይጠራሌ፡፡

29.5. እንዱሻሻሌ በተወሰነው የመተዲዯሪያ ዯንብ በኤጀንሲው በኩሌ ታይቶ ከመጽዯቁ በፊት ስራ ሊይ ሉውሌ አይችሌም፡፡

አንቀጽ 30፡ ስሇበጎ አዴራጎት ማህበሩ መፍረስ

30.1. በጎ አዴራጎት ማህበሩ የሚፈርሰው የጠቅሊሊ ጉባዔው አባሊት ማህበሩ እንዱፈርስ በ ¾ ኛ ዴምጽ ሲወስኑ ነው፡፡

30.2. ጠቅሊሊ ጉባኤው በጎ አዴራጎት ማህበሩን ሇማፍረስ ከወሰነበት ቀን አንስቶ ስዴስት ወራት ሳያሌፍ የበጎ አዴራጎት

ማህበሩ ስራ አስኪያጅ የንብረት ዝርዝር (Inventory) አዘጋጅቶ ከማፍረስ ውሳኔው ጋር በማያያዝ ሇበጎ አዴራጎት

ዴርጅቶችና ማህበራት አጀንሲ ያቀርባሌ፡፡

30.3. ጠቅሊሊ ጉባኤው በጎ አዴራጎት ማህበሩን ሇማፍረስ በወሰዯው ውሳኔ ሊይ የበጎ አዴራጎት ማህበሩን ንብረት ሉረከብ

ይገባዋሌ የሚሇውን የበጎ አዴራጎት ዴርጅት ወይም ማህበር ወይም የመንግስት አካሌ ሉያመሇክት ይችሊሌ፡፡

 

አንቀጽ 31፡ የመተዲዯሪያ ዯንብ የሚጸናበት ጊዜ

ይህ የመተዲዯሪያ ዯንብ በበጎ አዴራጎት ዴርጅቶችና ማህበራት ኤጀንሲ ከጸዯቀበት ቀን …………………ወር…………………….

ዓ.ም ጀምሮ የፀና ይሆናሌ፡፡




Testimony


"It is really commendable institution deep rooted in the heart of in the center of the national NBCH interventions having strong and close partnership with us, This institution continue serving the community appropriately everlastingly."
1 / 2
"የብሄራዊ ህጻናት ጤና ቡድን ዋና አጋር የሆነው የኢትዮጵያ ህጻናት የህክምና ማህበር በታለያዩ የሥራ ዘርፎች በተላም ደግሞ የባለሙያዎችን አቅም በመገንባት አዳዲስ መረጃዎችን በጥናትና ምርምር በማፍለቅ ፤ የቴክኒካል ዎርኪንግ ግሩፕ ዋና አውታር በመሆን የሚዘጋጁ ዶክመንቶችን ስናዘጋጅ አዳድስ ሳይንተፊክ ኢቪደንሶችን መማጣት እጅግ በጣም እያገዘን ያለ ተቋም ነው፤፤"
2 / 2






e-learning
© Ethiopian Pediatrics Society 1995-2025. All Rights Reserved.
All trademarks displayed in this web site are the exclusive property of the respective holders.