Job Aid on Immunization
Date posted: Friday, October 12, 2018
ይህ የክትባት መርጃ የተዘጋጀው የፌደራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ወላጆችን ወይም አሳዳጊዎችን በክትባት ዙሪያ ለማስተማር ከተዘጋጀው የትምህርት መርጃ ላይ በተለይ ለአፋር ክልል ሕዝቦች የክትባት ሽፋንን ለማሳደግ እንዲሆን በኢትዮጵያ የህጻናት ህክምና ማህበር ከአሜሪካ የሕጻናት ሕክምና ማህበር(AAP) ባገኘው የገንዘብ ድጋፍ ነው::
FOLLOW US ON
X